- Job Requirement
- የትምህርትና ደረጃ: BSC in Applied Chemistry, Chemical Engineering or in other related fields
- የሥራ ልምድ: በሳሙና ማበልጸግ ሙያ አግባብነት ያለው/ላት 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የስራ ቦታ: ገላን ፋብሪካ
- How to Apply
- ተፈላጊው ችሎታ እና የስራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቦሌ ደምበል አዲሱ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር TFS
- OFF
- 018B ወይም ዱከም ገላን ከተማ (ጉምሩክ ገላን ቅርንጫፍ) አከባቢ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 900 ሜትር ገባ ብለው ድልድዩን እንደተሻገሩ ከመከላከያ ካምፕ ፊት ለፊት ከመንገዱ በስተግራ በኩል በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ ወይም በኢሜይል አድራሻ [email protected] መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- ማስታወሻ ፡
- በኢሜል ለምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች “Subject” የሚለው ላይ የምታመለክቱበት የስራ መደብ በግልጽ መመልከት አለበት: በተጨማሪም የሚላኩት ማስረጃዎች በ pdf file format compile መደረግ ይኖርበታል፡፡
- ለበለጠ መረጃ ፡
- ኢ.ሜይል ፡ [email protected]
- ስልክ ቁጥር ፡ 0115581717/0115581848
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
Senior R&D Officer
Apply Before
Jun 30, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
2
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
How to apply