Job Requirement
የት/ደረጃና ዓይነት : የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጂስቲክስና ሰፕላይ ማኔጅመንት/ፕሮኩዩርመንት/ስፕላይ ቼይን ማኔጅመንት/ ሰፕላይ ማኔጅመንት/ፕሮኪዩርመንት እና ሴልስ ማኔጅመንት/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/አካውንቲንግ ማኔጅመንት /ማኔጅመንት ወይም ሌላ ተዛማጅ የት/ት መስክ
የሥራ ልምድ : 8 ዓመት ተዛማጅነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ERP System አጠቃቀም ሙሉ ዕውቀት ያለው ፣ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች መለዋወጫ ስቶር ላይ አራት ዓመት በላይ የሰራ
ብዛት : 1
የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ
ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ: ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የስልክ ቁጥር 0116621182 ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
SHARE THIS JOB