New Agent mode
This posting is no longer accepting applications.

ሲኒየር ትራንስፓርት እና ሎጂስቲክስ ኦፊሰር I

Expired

Requirnment

Job Requirement

የት/ደረጃና ዓይነት : የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ

የሥራ ልምድ : 8 ተዛማጅ ዓመት የሥራ ልምድ

ብዛት : 1

የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ

ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል

የስራ ቦታ : አዲስ አበባ

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

አድራሻ:  ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የስልክ ቁጥር 0116621182  ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

SHARE THIS JOB

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙