Job Requirement
የት/ደረጃና ዓይነት : TEVET 10+4/10+3 ወይም Level 4/3 በአውቶ መካኒክ /መካኒክ / ጀነራል መካኒክ / /ተዛማጅ የት/ት መስክ
የሥራ ልምድ : 10+3 ምሩቅ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ፣10+4 ምሩቅ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
ብዛት : 1
የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ
ደመወዝ : በድርጅቱ ስኬል
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ: ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የስልክ ቁጥር 0116621182 ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
SHARE THIS JOB