- Job Requirement
- የት/ደረጃ: የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ (ACCA or CPA)
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በኮሜርሻል ኦዲት ድርጅት (Commercial Audit Firm) ቢያንስ 9 ዓመት በውጪ ኦዲተርነት የሠራ/የሠራች
- የሥራ መደቡ ደረጃ: XVI
- ብዛት: 2
- ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም:
- ብር 51,233 ደመወዝ
- ብር 10,000 የሙያ አበል
- ብር 7,000 የኃላፊነት አበል
- ብር 6,000 የቤት አበል
- ብር 3,500 የትራንስፖርት አበል
- ብር 400 የሞባይል የአየር ሰዓት አበል
- How to Apply
- ማሳሰቢያ ፡
- ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርትና አስፈላጊውን የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በኮርፖሬሽኑ ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ክፍል በአካል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በድርጅቱ የስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- አድራሻ፡
- ሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ካዛንቺስ ከሲንቄ ባንክ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ
- ሞባይል ቁጥር 0913
- 16 65 04 ወይም 0911
- 33 31 76
- አዲስ አበባ
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
ከፍተኛ የኦዲት ሥራ አስኪያጅ
Apply Before
Jun 25, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
9
Compensation
50.000 Br ~ 100.000 Br
Requirnment
How to apply