New Agent mode

የሲስተም ዴቨሎፕመንት ባለሙያ

Apply Before
Jun 16, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Contract
Experiance required (years)
5
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

  • Job Summary
  • ዋና ዋና ኃላፊነቶች
  • ነባር የሥራ ሂደቶችን እና የመረጃ ሥርዓቶችን መገምገም።
  • የሲስተም ፍላጎቶችን ከየክፍሉ ኃላፊዎች ጋር በመተባበር መለየት።
  • ለድርጅቱ ፍላጎት የሚስማሙ የሶፍትዌር ሥርዓቶችን መንደፍና ማልማት።
  • የፕሮጀክት አስተዳደር፣ የግዥ፣ የዕቃ ቁጥጥር፣ የፋይናንስ እና የሰው ሀብት ሥርዓቶችን ማቀናጀት።
  • የመረጃ ቋቶች (Databases)፣ ዳሽቦርዶች እና ሪፖርት ማዘጋጃ ሥርዓቶችን ማበልጸግ።
  • የመረጃ ደህንነትንና የተጠቃሚ ፍቃዶችን ማስተዳደር።
  • ለተጠቃሚዎች ሥልጠና መስጠት እና የቴክኒክ ሰነዶችን ማዘጋጀት።
  • በሲስተሙ ትግበራ ወቅት ድጋፍ መስጠት።
  • Job Requirement
  • የሚፈለጉ ብቃቶች
  • በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በመረጃ ሥርዓቶች ወይም ተዛማጅ መስክ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ።
  • በሲስተም ልማትና ትግበራ ዘርፍ ቢያንስ 5 ዓመት የሥራ ልምድ።
  • ERP፣ MIS ወይም ተመሳሳይ የኢንተርፕራይዝ ሥርዓቶች ልማት ልምድ።
  • በዳታቤዝ ዲዛይን፣ ሲስተም ኢንተግሬሽን እና የሶፍትዌር አርክቴክቸር ጥሩ እውቀት።
  • የኮንስትራክሽን ዘርፍ ልምድ ያለው ተመራጭ ይሆናል።
  • የሚጠበቁ ውጤቶች
  • የሲስተም ፍላጎት ሰነድ (System Requirements Specification)።
  • የሲስተም ዲዛይን እና የቴክኒክ ሰነዶች።
  • ሙሉ በሙሉ የሚሰራ የሲስተም መፍትሄ።
  • የተጠቃሚ መመሪያዎች እና ሥልጠናዎች።
  • የመጨረሻ የትግበራ እና የግምገማ ሪፖርት።
  • የቅጥር አይነት: በኮንትራት
  • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
  • How to Apply
  • ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ዶችመቶቻችሁን ከታች በተገለፀው አድራሻ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ
  • Email: [email protected]
  • Address: Gurd Shola Next to Top Ten Hotel
  • Telephone: 0116 67 59 35 /09 28 63 94 23
  • SHARE THIS JOB

How to apply

  • ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ዶችመቶቻችሁን ከታች በተገለፀው አድራሻ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ
  • Email: [email protected]
  • Address: Gurd Shola Next to Top Ten Hotel
  • Telephone: 0116 67 59 35 /09 28 63 94 23
  • SHARE THIS JOB

Contact Information

Posted: Jun 10, 2026
Back to Jobs
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙