- Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: በዲፕሎማ/ቢኤ.በዲግሪ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በቢሮ አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት የተመረች በሙያው 6/3 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
- ጾታ: ሴት
- ደርጅቱ ለሰራተኞች ሰርቪስ ያቀርባል
- ደመወዝ: በስምምነት
- የስራ ቦታ: ለቡ
- How to Apply
- የስራ መደቡን ተፈላጊ ችሎታ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውሰጥ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መካኒሳ በሚገኘ ዋናው መ/ቤት የሰው/ኃ/አስ/ጠቅ/አገ/መምሪያ ቢሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30
- 6፡30 ከሰዓት ከ7፡30
- 11፡30 ቅዳሜ ከ2፡30
- 6፡30 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- አድራሻ: መካኒሳ ምስራቀ ጸሃይ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘዉ ሮያል ህንጻ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 202
- ስልክ
- 09
- 11360445/0911608095
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
ሲ/ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
Apply Before
Jun 15, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
3
Compensation
Negotiable
Requirnment
How to apply