New Agent mode
Apply Before
Jun 18, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
Above 0
Compensation
Negotiable

Requirnment

  • Job Requirement
  • የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በብረታ ብረት ብየዳ ላይ በቂ ልምድ ያለው፡፡
  • ብዛት: 5
  • ደመወዝ: በስምምነት ሲሆን ምሳና ትራንስፖርት ይቀርባል፡፡
  • የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
  • How to Apply
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ መስቀል ፍላወር ድሪምላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • አድራሻ፡
  • ጂኤም ፈርኒቸር አ/ማኀበር ዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ 011
  • 3 87 02 06 ወይም 011
  • 8 39 15 80 Email. [email protected]
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Contact Information

Posted: Jun 09, 2026
Back to Jobs
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙