New Agent mode

ጠቅላላ የፅዳት ባለሙያ

Apply Before
Jun 16, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
Above 0
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

  • Job Requirement
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ያጠናቀቀ እና ከዛ በላይ
  • የስራ ልምድ: በወንበር፤በመስታውት እጥበት እንዲሁም ዊንች አጠቃቀም ላይ ልምድ ያለው፡፡ ሰርቶ የሚያሰራ
  • ፆታ: ወንድ ቢሆን ይመረጣል
  • የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
  • How to Apply
  • መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ኮፒ በመያዝ በአካል በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ሾላ ገበያ ከ የካ ጤና ጣቢያ አጠገብ ወይም በEmail
  • [email protected] የህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ መላክ ትችላላቹ።
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0990334106 ወይም 0993947626 ይደውሉ
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Contact Information

Posted: Jun 09, 2026
Back to Jobs
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙