- Job Summary
- ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ፋይናንስ ማስተዳደር፡ ከነዋሪዎች የወርሃዊ መዋጮ ማሰባሰብ፣ ወጪዎችን መቆጣጠር እና የፋይናንስ ሪፖርት ማዘጋጀት።
- ጥገናና ክትትል፡ የሕንፃውን መሠረተ ልማቶች (ሊፍት፣ መብራት፣ ውሃ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ) በየጊዜው ማስጠገን።
- ደህንነትና ጽዳት፡ የጋራ መኖሪያ ግቢውን ጽዳት እና የጥበቃ ስራዎችን በባለሙያዎች ማደራጀትና መቆጣጠር።
- ህግና ደንብ ማስከበር፡ የጋራ መኖሪያው የተዋቀረበትን የውስጥ መተዳደሪያ ደንብ ነዋሪዎች እንዲያከብሩ ማድረግ።
- ቅሬታ መፍታት፡ በነዋሪዎች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን እና ቅሬታዎችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት።
- Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ ፡ በማነጅመንት፣ህዝብ አስተዳደር፣ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ ፡ ቢያንስ ሶስት አመትና ከዚያ በላይ በስራ አስኪያጅነት ወይም በአስተዳደር ሙያ የሰራ (በጋራ መኖሪያ ቤቶች አስተዳድር የሰራ ቢሆን በተሻለ ይመረጣል)
- የሚፈለጉ ክህሎቶች
- የግንኙነት ችሎታ፦ ከተለያዩ ባህሪ ካላቸው ነዋሪዎች እና ሰራተኞች ጋር በግብረገብ መግባባት መቻል።
- ችግር የመፍታት ብቃት፦ ድንገተኛ አደጋዎች (የውሃ ቧንቧ መፈንዳት፣ የመብራት መጥፋት) ሲያጋጥሙ ፈጣን ውሳኔ መስጠት።
- የሂሳብ አያያዝ፡ የገቢና ወጪ ሂሳቦችን በግልጽነት የመመዝገብና የማሳወቅና ሪፖርት ማቅረብ ችሎታ።
- የኮምፒውተር አጠቃቅም ፡ መሰረታዊ የጽሀፈተና ዳታቤዝ አያያዝ አፕሊኬሽኖችን የመጠቀምና የመምራት ችሎታ
- ደመወዝ: በስምምነት
- የስራ ቦታ: ቃሊቲ ክራውን 40/60 ሳይት
- How to Apply
- አመልካቾች ያላችሁን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቃሊቲ 40/60 ክራዉን
- SHARE THIS JOB
New Agent mode
ዋና ስራ አስኪያጅ
Apply Before
Jun 24, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
3-4
Compensation
Negotiable
Requirnment
How to apply
- አመልካቾች ያላችሁን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቃሊቲ 40/60 ክራዉን
- SHARE THIS JOB