New Agent mode

መዝገብ ቤት ሰራተኛ

Apply Before
Jun 16, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
1
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

  • Job Requirement
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 12ተኛ ወይም ዲፕሎማ
  • የሥራ ልምድ: ዓመት በተመሳሳይ ሙያ 2/1 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • How to Apply
  • ማሳሰቢያ፤
  • ከላይ በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች ለመቀጠር የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ለተጠየቀባቸው የስራ መደቦች የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ጃክሮስ የትራፊክ መብራት አካባቢ ኢቢኤም ህንፃ ጀርባ በሚገኘዉ የድርጅቱ ቢሮ የሰዉ ሃይል አስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ፤
  • በስ.ቁጥር 0983555500 መደወል ይቻላል፡፡
  • SHARE THIS JOB

How to apply

Contact Information

Posted: Jun 09, 2026
An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙