New Agent mode

ክሬን ኦፕሬተር

Apply Before
Jun 15, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
5-10
Compensation
Negotiable

Requirnment

  Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የትምህርት ዝግጅት፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ የድሮ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም ደረቅ 3፣ የክሬን ልዩ መንጃ ፍቃድ ተፈላጊ የስራ  ልምድ:  5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው በ30 ቶን እና በላይ በ ኦፕሬተርነት የሰራ ደሞዝ:  በስምምነት How to Apply   ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-30-07-91-71 ወይም 09-76-62-41-76 SHARE THIS JOB
More...

How to apply

  ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-30-07-91-71 ወይም 09-76-62-41-76 SHARE THIS JOB
More...

Contact Information

Posted: Jun 03, 2026

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙