New Agent mode

ሲኒየር አካውንታንት

Apply Before
Jun 10, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
6
Compensation
Negotiable

Requirnment

Job Requirement የትምህርት ደረጃ : በአካውንቲንግና ፋይናንስ ፤ በዲግሪና ዲፕሎማ የተመረቀ የሥራ ልምድ : 08 ዓመት ዲፕሎማ የሥራ ልምድ 06  ዓመት ዲግሪ የሥራ ልምድ የሰራ/ች ፆታ: አይለይም የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ ደመወዝ: በስምምነት How to Apply ማሳሰቢያ ፡ መስፈርቱን ያሟሉ አመልካቾች በቅድሚያ ሊቀጠሩ ይችላሉ፡፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የምትችሉ ፣ መታወቂያ ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ   ከማይመለስ ፎቶ-ኮፒ  ጋር ይዛችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት   ቀን ጀምሮ ባለት 7 ተከታታይ  የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ:   ንፋስ-ስልክ/ላፍቶ  ክ/ከ ልዩ ቦታው ሀና ማርያም ኢንዱስትሪ መንደር ሮሃ ፓክ አጠገብ ስልክ ቁጥር ፡ 09 10 23 13 13 / 09 56 19 52 55/ E-mail :  [email protected] SHARE THIS JOB
More...

How to apply

ማሳሰቢያ ፡ መስፈርቱን ያሟሉ አመልካቾች በቅድሚያ ሊቀጠሩ ይችላሉ፡፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የምትችሉ ፣ መታወቂያ ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ   ከማይመለስ ፎቶ-ኮፒ  ጋር ይዛችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት   ቀን ጀምሮ ባለት 7 ተከታታይ  የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ:   ንፋስ-ስልክ/ላፍቶ  ክ/ከ ልዩ ቦታው ሀና ማርያም ኢንዱስትሪ መንደር ሮሃ ፓክ አጠገብ ስልክ ቁጥር ፡ 09 10 23 13 13 / 09 56 19 52 55/ E-mail :  [email protected] SHARE THIS JOB
More...

Contact Information

Posted: Jun 01, 2026
Back to Jobs

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙