New Agent mode
ከፍተኛ ኤሌክትሪካል መሀንዲስ
Apply Before
Jun 04, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
6
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ማስተርስ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት.
ምርመራ: 11
ደመወዝ: ማራኪ ሆኖ አዲስ በተሻሻለው የድርጅቱ ደመወዝ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ
የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣትአለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 09-72-57-86-37 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
SHARE THIS JOB
More...
How to apply