New Agent mode
ሲኒየር መካኒክ
Apply Before
Jun 08, 2026
Place of work
Dire Dawa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
6
Compensation
Negotiable
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: የፕሪፎርም እና ኢንጀክሽን ሞልዲንግ ማምረቻ ማሽኖች ላይ ከፍተኛ እውቀት ያለው
የስራ ልምድ: ስድስት አመትና እና ከዚያ በላይ
ብዛት: 2
ፆታ: ወንድ
ደመወዝ: በስምምነት
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ እንዲሁም በonline ማመልከት ለምትፈልጉ [email protected] መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
አድራሻችን: ድሬዳዋ ኢንዱስትሪ መንደር፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር መረጃ በስልክ ቁጥር 025-411-26-62 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Address :- Dire Dawa Ethiopia to st Michael Church phone :- +2519 29 17 80 02
Email:- [email protected]
SHARE THIS JOB
More...
How to apply