New Agent mode
አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት (የአስተዳደር ክፍል ኃላፊ)
Apply Before
Jun 05, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
8
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት : BA ዲግሪ በሰው ኃብት አስተዳደር፣ በማናጅመንትና ተመሳሳይ የትመህርት መስክ
ቀጥተኛ የሥራ ልምድ : 8 ዓመት ሆኖ በተመሳሳይ ኃላፊነት 4ዓመት የሰራ መሰረታዊ የኮምፒዉተር አጠቃቀም እውቀት ያለው
የስራ መደቡ ደረጃ : VII
ብዛት : 1
የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ
ደመዎዝ : በድርጅቱ ስኬል መሰረት
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ በማህበሩ ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ ኦርጅናል ማስረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡
አድራሻ : ሳሪስ ከሬይስ እንጂነሪንግ አጠገብ ከትልቁ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት የባቡር ፌርማታ ማቆሚያ ፊት ያለዉ ገበያ ማዕከል 5ኛ ፎቅ የአስተዳደር ቢሮ ቁጥር 502 በመቅረብ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ሆኖ ኢስከ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓም ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114422121//0910870041
SHARE THIS JOB
More...
How to apply