New Agent mode

ኦፕቶሜትሪስት

Apply Before
Jun 04, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
Above 0
Compensation
Negotiable

Requirnment

  Job Requirement የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም በኦፕቶሜትሪ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ የስራ ልምድ: ቢኖር ይመረጣል አስተያየት: የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ያስፈልጋል ደመወዝ: በስምምነት How to Apply ማሳሰቢያ ፡ አድራሻ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ፣ የምዝገባ ቦታ፡- በሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ለተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምግባረ ሠናይ ጠቅላላ ሆስፖታል፡፡ SHARE THIS JOB
More...

How to apply

ማሳሰቢያ ፡ አድራሻ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ፣ የምዝገባ ቦታ፡- በሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ለተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምግባረ ሠናይ ጠቅላላ ሆስፖታል፡፡ SHARE THIS JOB
More...

Contact Information

Posted: May 28, 2026

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙