Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : ደረጃ 3/2/1
የትምህርት አይነት : በኬክና ዳቦ ዝግጅት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች፣
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ : 4/6/8 ዓመት
የሥራ ደረጃ : X
ብዛት : 1
ደመወዝ : 10,873.00
How to Apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ ቢሮ ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ግዮን ሆቴሎች ድርጅት
SHARE THIS JOB