New Agent mode
Apply Before
Jun 01, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
4
Compensation
Negotiable

Requirnment

Job Requirement ተፈላጊ የት/ት ደረጃ : በመጀመሪያ ድግሪ ወይም በዲፕሎማ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የተመረቀ፤ የስራ ልምድ : በመጀመሪያ ድግሪ አራት ዓመት የሰራ/ች/ በዲፕሎማ ከሆነ ደግሞ ሶስት ዓመት የሰራ/ች/፤ ፆታ : አይለይም ዕድሜ:  ከ35 ዓመት በላይ የሆነ የቅጥር ሁኔታ : በቋሚነት ደመወዝ : በስምምነት How to Apply የመመዝገቢያ ቦታ : በማህበሩ ፅ/ቤት የምዝገባ ቀን : ይህ ማስታዎቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል። ማሳሰቢያ : በተመሳሳይ የነዋሪዎች ማህበር በስራ አስኪያጅነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል። አድራሻ : ላምበረት መናህሪያ ከሥራና ክህሎት ሚ/ር መ/ቤት ጎን በሚገኘው ኮንዶሚኒየም። ለበለጠ መረጃ : በስልክ ቁጥር 0116-68-38-38 መደወል ይቻላል። SHARE THIS JOB
More...

How to apply

የመመዝገቢያ ቦታ : በማህበሩ ፅ/ቤት የምዝገባ ቀን : ይህ ማስታዎቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል። ማሳሰቢያ : በተመሳሳይ የነዋሪዎች ማህበር በስራ አስኪያጅነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል። አድራሻ : ላምበረት መናህሪያ ከሥራና ክህሎት ሚ/ር መ/ቤት ጎን በሚገኘው ኮንዶሚኒየም። ለበለጠ መረጃ : በስልክ ቁጥር 0116-68-38-38 መደወል ይቻላል። SHARE THIS JOB
More...

Contact Information

Posted: May 25, 2026

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙