Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : ደረጃ 3/2/1
የትምህርት አይነት : በንብረት አያያዝ/ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ/ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር ወይም በአካውንቲንግ እና በተዛማች የተምህርት መስክ የተመረቀ/ች፣
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ : 2/4/6
የሥራ ደረጃ : V
ብዛት : 1
ደመወዝ : 5,886.00
How to Apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ ቢሮ ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ግዮን ሆቴሎች ድርጅት
SHARE THIS JOB