Job Requirement
የትምህርት አይነት እና ደረጃ: ከሙያና ቴክኒክ ዲፕሎማ ደረጃ 1 ወይም 2 ዓመት ለደረጃ 2 ሰርተፍኬት በህትመት ቴክኖሎጂ ወይም በማንፋክቸሪንግ ወይም በጄኔራል ምካኒክ ሙያ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ ስረተፊኬት ያለው /ያላት የስራ ልምድ 4 ዓመት ለደረጃ 1 ወይም 2 ዓመት ለደረጃ 2 የስራ ልምድ የህትመት ማሽን ኦፕሬተር የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ደረጃ: 5
ደመወዝ: በስምምንት
How to Apply
ማሳሰቢያ ፡- ተወዳዳሪዎች ለሁሉም የስራ መደብ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ/ተዛማጅ/ የሆነ የስራ ልምድ ያላቸው መወዳደር ትችላላችሁ መስፈርቱን የመታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የስራ ልምድ እና የትምህርት መረጃ ሲቪ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧት 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰአት ከ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ 3፡00 እስክ 6፡00 ሰዓት ብቻ ለተከታታይ 7/ሰባት/ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ።
አድራሻ ፡- ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማህበረ ቅዱሳን ልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ግቢ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል ብቻ ቀርበው መመዝገብ ይቻላል።
SHARE THIS JOB