Job Requirement
የትምህርት አይነት እና ደረጃ: የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ደረጃ 3 ወይም 6 ዓመት ለደረጃ 4 በእንጨት ስራ በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ የተመረቀ/ችና የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ት 8 ዓመት የስራ ልምድ ለደረጃ 3 ወይም 6 ዓመት ለደረጃ 4 በእንጨት ስራ በተማሳሳይ የሙያ ዘርፍ የተመረቀ/ችና የብቃት ማረጋገጫ ያለው ያላት
ደረጃ: 8
ደመወዝ: በስምምንት
How to Apply
ማሳሰቢያ ፡- ተወዳዳሪዎች ለሁሉም የስራ መደብ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ/ተዛማጅ/ የሆነ የስራ ልምድ ያላቸው መወዳደር ትችላላችሁ መስፈርቱን የመታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የስራ ልምድ እና የትምህርት መረጃ ሲቪ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧት 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰአት ከ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ 3፡00 እስክ 6፡00 ሰዓት ብቻ ለተከታታይ 7/ሰባት/ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ።
አድራሻ ፡- ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማህበረ ቅዱሳን ልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ግቢ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል ብቻ ቀርበው መመዝገብ ይቻላል።
SHARE THIS JOB