New Agent mode
This posting is no longer accepting applications.

ረዳት የባሕል ምግብ አዘጋጅት

Expired

Requirnment

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : ደረጃ 2/1

የትምህርት አይነት : በምግብ ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ : 0/2 ዓመት በሀገር ባህል ምግብ ዝግጅት ልምድ ያለው/ያላት፣

የሥራ ደረጃ : VI

ብዛት : 4

ደመወዝ : 6,609.00

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ ቢሮ ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡

ግዮን ሆቴሎች ድርጅት

SHARE THIS JOB

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙