New Agent mode
This posting is no longer accepting applications.

የእንጨትና ብረታ ብረት ምርት አስተባባሪ

Expired

Requirnment

Job Requirement

የትምህርት አይነት እና ደረጃ:  የመጀመሪያ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ  በኢንዱስተሪያል ምህንድስና ፣ በእንጨት ስራ ቴክኖሎጅ የስልጠና በተመሳሳይ ትምህርት መስክ የተመረቀ/ች 4 ዓመት በምርት ማጠናቀቅ እና ጥራት ኃላፊነት የሰራ/ች

ደረጃ: 10

ደመወዝ: በስምምንት

How to Apply

ማሳሰቢያ ፡- ተወዳዳሪዎች ለሁሉም የስራ መደብ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ/ተዛማጅ/ የሆነ የስራ ልምድ ያላቸው መወዳደር ትችላላችሁ መስፈርቱን የመታሟሉ  አመልካቾች የማይመለስ የስራ ልምድ እና የትምህርት መረጃ ሲቪ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧት 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰአት ከ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ 3፡00 እስክ 6፡00 ሰዓት ብቻ ለተከታታይ 7/ሰባት/ቀናት መመዝገብ  ትችላላችሁ።

አድራሻ ፡- ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማህበረ ቅዱሳን ልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ግቢ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል ብቻ ቀርበው መመዝገብ ይቻላል።

SHARE THIS JOB

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙