New Agent mode
This posting is no longer accepting applications.

ከፍተኛ የኮስት በጀት ቁጥጥር ባለሙያ

Expired

Requirnment

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : ቢ.ኤ/ኤም.ኤ.ዲግሪ

የትምህርት አይነት : በአካውንቲንግ ፋይናንስ በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች፣

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ : 6/4 ዓመት

የሥራ ደረጃ : XIII

ብዛት : 1

ደመወዝ : 15,638.00

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ ቢሮ ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡

ግዮን ሆቴሎች ድርጅት

SHARE THIS JOB

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙