Title |
የንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ |
Company |
Tsemex Global Enterprise PLC |
Requirnment |
Educational Qualification: የመጀመሪያ/ሁለተኛ/ ዲግሪ በንብረት አስተዳደር፤ በማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሣሣይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች/ ሆኖ በሙያው ቢያንስ 5/8ዓመት የሠራ/ች/ የማስተባበርና የንብረት አያያዝ ችሎታ ያለው እንዲሁም ስልጠና የወሠደ/ች/ እና በኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ የሠራ/ች/
Work place: ዋ/መ/ቤት
|
Experiance required (years) |
5 |
How to apply |
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 07(ሠባት) የሥራ ቀናት ውስጥ ልደታ ፍሊንትስቶን ህንፃ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 በመምጣት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን በኢሜይል፡- [email protected] እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻ:- RayconHr ብለው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 09.00.66.32.71 ወይም 09.93.20.92.76 ይደውሉ
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
[email protected] |
Phone number |
|
Apply before |
Thursday, September 12, 2024 |
Compensation |
Negotiable |
Post date |
Thursday, September 5, 2024 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |