New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ኃላፊ
Company Ghion Hotel Enterprise
Requirnment ተፋላጊ ችሎታ፡- ቢ.ኤ/ኤም.ኤ በሰው ኃብት ሥራ አመራር፣ በሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ አስተዳደር በሊደርሽ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ:  አግባብነት ያለው 10/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
Experiance required (years) 10-20
How to apply ለሁሉም የሥራ መደቦች፡– መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚታሰብ በ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዋና ሥራ አስኪያጅ ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0941444443 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል፡፡ የግዮን ሆቴሎች አስተዳደር SHARE THIS JOB
Place of work
Employment type Full Time
Email
Phone number 0941444443
Apply before Saturday, September 14, 2024
Compensation As per Company Scale
Post date Thursday, September 5, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙