| Title |
የሃይድሮጅን ፔ/ ኦክሳይድ ፕላንት ኦፕሬተር III |
| Company |
Melka Awash Farmers Cooperative Union |
| Requirnment |
የትምህርት ዓይነት: ቢ.ኤስ.ሲ
የትምህርት ደረጃ: እንዱስትሪያል ኬሚስትሪ
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 7,101.00
|
| Experiance required (years) |
2 |
| How to apply |
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አዋሽ መልካሳ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መሥሪያ ቤት የማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በፐርሶኔል ሪከርድ ቢሮ ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በሌቭል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ሰርተፍኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
SHARE THIS JOB
|
| Place of work |
Addis Ababa |
| Employment type |
Full Time |
| Email |
|
| Phone number |
|
| Apply before |
Wednesday, September 11, 2024 |
| Compensation |
6000 Br ~ 8.000 Br |
| Post date |
Thursday, September 5, 2024 |
| Quick Apply |
not applicable |
| more information |
Source |