| Title |
የቦርሳ ሳምፕል ሰራተኛ |
| Company |
Anbessa Shoe Share Company |
| Requirnment |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ;በቦርሳ ቴክኖሎጂ ሰርቲፊኬት ያለዉና በቦርሳ ሳምፕል ስራ ላይ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት
ብዛት;2
ፆታ፡አይለይም
ደመወዝ፡- በስምምነት፥ሰርቪስ፤የህክምና እና ሌሎች ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች ያሉት መሆኑን እንገልፃለን
የሥራ አድራሻ፡-አቃቂ ዋናው ፋብሪካ
|
| Experiance required (years) |
1 & Above |
| How to apply |
ይፈልጋል፡፡ለሥራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ አስተዳደር ቢሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ- አቃቂ ቆርቆሮ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ አስተደደር ቢሮ
ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114715454/0114716997
SHARE THIS JOB
|
| Place of work |
Addis Ababa |
| Employment type |
Full Time |
| Email |
|
| Phone number |
?-?.?.0114715454/0114716997 |
| Apply before |
Friday, June 14, 2024 |
| Compensation |
Negotiable |
| Post date |
Tuesday, June 11, 2024 |
| Quick Apply |
not applicable |
| more information |
Source |