New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title ንብረት አስተዳደር ሲኒየር ባለሙያ
Company HORIZON PLANTATION P.L.C
Requirnment ተፈላጊ የት/ት ዝግጅትና ስራ ልምድ:በንብረት አስተዳደር/ በማኔጅመንት/ አካውንቲንግ/ በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ በግዥና ማቴሪያልስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት/ ብዛት:1 የስራ ቦታ:ሆ/ፕ/ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና ቢሮ – አዲስ አበባ
Experiance required (years) 5
How to apply የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር /ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡ የመመዝገቢያ ቦታ ፡- አዲስ አበባ ከመካኒሳ አቦ ማዞሪያ 500 ሜትር ከፍ ብሎ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ሰው ኃብት ስራ አመራር ቢሮ፣  ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሰውን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጂናል የትምህርት እና ስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በተጠቀሱት የምዝገባ ቦታዎች በአካል ተገኝታችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን፣ የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥተኛ፣ አግባብነት ያለውና የመንግስት የስራ ግብር መከፈሉን የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡ በመስፈርቱ ከተገለጸው ውጭ ማንኛውንም አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Full Time
Email
Phone number
Apply before Saturday, April 27, 2024
Compensation As per Company Scale
Post date Thursday, April 18, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙