desktop_windows Job offer
| Title | የጋራዥ /ወርክሾፕ ኃላፊ |
| Company | Gemshu Beyene Construction PLC |
| Requirnment | የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአውቶሞቲ አድቫንስ ዲፕሎማ/ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 10 ዓመት የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ |
| Experiance required (years) | 10 |
| How to apply | ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ አድራሻ ፡- ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስልክ ቁጥር 0116621182 ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር SHARE THIS JOB |
| Place of work | Addis Ababa |
| Employment type | Full Time |
| Phone number | 0116621182 |
| Apply before | Saturday, April 27, 2024 |
| Compensation | Negotiable |
| Post date | Thursday, April 18, 2024 |
| Quick Apply | not applicable |
| more information | Source |