New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title የፕሮጀክት ፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
Company Gemshu Beyene Construction PLC
Requirnment የትምህርት ደረጃ:  በፋይናንስ/አካውንቲንግ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 8/10 ዓመት የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2/4 በኃላፊነት የሰራ/ች ፣ ተፈላጊ የኮምፒዮተር ዕውቀትና ፒችትሪ/ERP የሂሳብ መተግበሪያ ሥልጠና የወሰደና ችሎታ ያለው/ት የሥራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
Experiance required (years) 8
How to apply ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ አድራሻ ፡- ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስልክ ቁጥር 0116621182 ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Full Time
Email
Phone number 0116621182
Apply before Saturday, April 27, 2024
Compensation Negotiable
Post date Thursday, April 18, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙