desktop_windows Job offer
Title | መጋዘን ረዳት |
Company | Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusan |
Requirnment | ተፈላጊ ችሎታ: ከቴክኒክና ሙያ በደረጃ III በንብረት አስተዳደር ያጠናቀቀ/ች እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ /ያላት ብዛት:1 የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ |
Experiance required (years) | 2 |
How to apply | ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ህጋዊ የትምህረት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አምስት ኪሎ ከመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ፊት ለፊት በሚገኘው በማህበሩ 5ኛ ወለል ላይ በልማት ተቋም አስተዳደር የሰው ሀብት ልማት እና አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ፡– በስልክ ቁጥር 011 1 26 66 21 ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን SHARE THIS JOB |
Place of work | Addis Ababa |
Employment type | Full Time |
Phone number | |
Apply before | Friday, April 5, 2024 |
Compensation | As per Company Scale |
Post date | Wednesday, April 3, 2024 |
Quick Apply | not applicable |
more information | Source |