New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title ካሸር
Company JAKANDSONS PLC
Requirnment የትምህርት ዝግጅት :የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣በኢኮኖሚክስ እና በተዛማች የትምህርት መስክ የስራ ልምድ: 2 አመት የስራ ልምድ በካሸር ስራ መደብ ላይ የሰራች ተጨማሪ ተፈላጊ ችሎታ:መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው ብዛት:6 ጾታ:ሴት መግለጫ:የምግብና መኝታ(ቤት) በድርጅቱ የሚሸፈን የስራ ቦታ :አዲስ አበባ ለሰፈራ ጋርመንት እና ሎሚ ሜዳ ብራንች
Experiance required (years) 2
How to apply አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀኖች በስራ ሰአት ብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል ህንጻ ላይ ሁለተኛ ፎቅ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፡፡ በአካል ማመልከት ለማትችሉ በኢሜል ፡-  [email protected] ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ  ስልክ ቁጥረ ፡-  09 36111333 SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Full Time
Email [email protected]
Phone number 36111333
Apply before Friday, April 12, 2024
Compensation As per Company Scale
Post date Wednesday, April 3, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙