New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title የመጋዘን ኃላፊ
Company Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusan
Requirnment ተፈላጊ ችሎታ: የቴክኒክና ሙያ በደረጃ III በንብረት አስተዳደር የተመረቀ/ችና 6 አመት በንብረት አስተዳደርና የመጋዘን ኃላፊነት የሥራ ልምድ ያለው/ት ብዛት:2 የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
Experiance required (years) 6
How to apply ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ህጋዊ የትምህረት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አምስት ኪሎ ከመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ፊት ለፊት በሚገኘው በማህበሩ 5ኛ ወለል ላይ በልማት ተቋም አስተዳደር የሰው ሀብት ልማት እና አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ፡– በስልክ ቁጥር 011 1 26 66 21 ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Full Time
Email
Phone number
Apply before Friday, April 5, 2024
Compensation As per Company Scale
Post date Wednesday, April 3, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙