Title |
የደረቅ ገልባጭ መኪና ሾፌር (ሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ሹፌር) |
Company |
Ayat share company |
Requirnment |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቀድሞው 4ኛ፣5ኛ ወይም በአዲሱ መንጃ ፍቃድ ደረቅ 2 እና ከዚያ በላይ ያለው
ተፈላጊውየሥራልምድ: በሙያው ላይ ከ 5 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ኖሮት/ት በተጨማሪም የመካኒክ እውቀት ያለው
ብዛት:8
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How To Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 8 54 71 99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
SHARE THIS JOB |
Experiance required (years) |
5 |
How to apply |
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቀድሞው 4ኛ፣5ኛ ወይም በአዲሱ መንጃ ፍቃድ ደረቅ 2 እና ከዚያ በላይ ያለው
ተፈላጊውየሥራልምድ: በሙያው ላይ ከ 5 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ኖሮት/ት በተጨማሪም የመካኒክ እውቀት ያለው
ብዛት:8
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How To Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 8 54 71 99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
|
Apply before |
Wednesday, March 6, 2024 |
Compensation |
As per Company Scale |
Post date |
Thursday, February 29, 2024 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |