New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title ሾፌር II አይሱዙ
Company Nefas Silk Paint Factory
Requirnment ተፈላጊ ችሎታ: 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ደረቅ አንድ ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድና በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው፣ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ወይም ደረቅ አንድ ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድና በሙያው ከ3 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው. ጾታ: ወንድ ብዛት: 02 /ሁለት/ የሥራ ቦታ: ደሴ እና ደ/ማርቆስ How to Apply ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ባንክ ፊት ለፊት ጄ.ኤፍ.ኬ /JFK/ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ፐርሶኔል ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ ማህበር ስልክ ቁጥር 0115580448 SHARE THIS JOB
Experiance required (years) 2-3
How to apply Job Requirement ተፈላጊ ችሎታ: 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ደረቅ አንድ ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድና በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው፣ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ወይም ደረቅ አንድ ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድና በሙያው ከ3 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው. ጾታ: ወንድ ብዛት: 02 /ሁለት/ የሥራ ቦታ: ደሴ እና ደ/ማርቆስ How to Apply ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ባንክ ፊት ለፊት ጄ.ኤፍ.ኬ /JFK/ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ፐርሶኔል ክፍል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ ማህበር ስልክ ቁጥር 0115580448 SHARE THIS JOB
Place of work Amhara
Employment type Full Time
Email
Phone number 0115580448
Apply before Friday, September 22, 2023
Compensation As per Company Scale
Post date Tuesday, September 19, 2023
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙