Title |
የህግ ባለሞያ |
Company |
Black Future Consultancy S.C |
Requirnment |
የት/ት ደረጃ: በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ትየስራ ልምድ: 1 ዓመትብዛት: 5ደሞዝ: 4000የስራ ቦታ: አ አ |
Experiance required (years) |
1 |
How to apply |
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የት/ት ማስረጃ እና አንድ ፎቶ ኮፒ በማድረግ መገናኛ ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ አማረ አብርሃም እና ቤተሰቦቹ ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮአችን በስራ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ምዝገባው የሚከናወነው፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡ስልክ ፡0908-00-81-22/0908-00-74-22/011-8-68-44-63 SHARE THIS JOB |
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
|
Apply before |
Friday, September 30, 2022 |
Compensation |
4000 Br ~ 6.000 Br |
Post date |
Friday, September 23, 2022 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |