የክወና መምህር
Present- ተማሪዎችን ማሰልጠን፣ በፈጠራና በኪነ ጥበብ ክህሎታቸውን ማሳደግ።
አድራሻ አበባ, ለሚ ኩራ ወረዳ
በሥዕል እና በስፖርት ትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቅኩ ሲሆን፣ በመምህርነት እና በክወና ጥበባት አስተማሪነት ሰፊ የሥራ ልምድ አለኝ። ተማሪዎችን በፈጠራ፣ በስነ -ጥበብ እና በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የማነቃቃትና የማስተማር ከፍተኛ ፍላጎትና ክህሎት ያለኝ
- ተማሪዎችን ማሰልጠን፣ በፈጠራና በኪነ ጥበብ ክህሎታቸውን ማሳደግ።
ሥዕል / ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ
Phone and email are visible to employers only.