Title |
የሂሳብ ሰራተኛ (Senior Accountant) |
Company |
Nared General Trading |
Requirnment |
ተፈላጊ ችሎታ: በ ቢ.ኤ. ዲግሪ በአካውንቲንግ የተመረቀች /የተመረቀየስራ ልምድ: 3 ዓመት ወይም ከዚያ በላይተያዥ ከመንግስታዊ ወይም ከታወቁ የግል ድርጅቶች ተያዥ ማምጣት የሚችሉተፈላጊ ብዛት: 3የስራ ቦታ: አዲስ አበባ |
Experiance required (years) |
3 |
How to apply |
*አመልካቾች ማስታወቂያ በወጣ በ 5 ቀናት ውስጥ በአካል ቀርበው ማመልከት ይጠበቅባቸዋል.የማመልከቻ ቦታ ከፓስተር አደባባይ ዝቅ ብሎ ወደ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ከሜሬስቶፕስ ክሊኒክ ፊት ለፊት አንገኛለን ።ስልክ ቁጥር —— 011-2-78-34-50/ 0900-726193/0930-484356በተሰጡት የስልክ መስመሮች የምናስተናግደው ዘውትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 አስከ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 አስከ 6፡30 ብቻ ይሆናል ። SHARE THIS JOB |
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
|
Apply before |
Friday, August 19, 2022 |
Compensation |
Negotiable |
Post date |
Wednesday, August 17, 2022 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |