Title |
ሲኒየር አካውንታንት |
Company |
Lion Security Service PLC |
Requirnment |
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
ዕድሜ: ከ25-40
ተፈላጊ ችሎታ:
በሲኒየር አካውንታንት የሥራ መደብ 6 አመት እና ከዚያ በላይ የሠራች/የሠራ፤
ፔሮል ሪኮንስሌሽን መሥራት የሚችል/የምትችል፤
ታክስ በኦላይን ማሳወቅ የሚችል/ የምትችል፤
ባንክ ሪኮንስሌሽን መሥራት የሚችል/ የምትችል፤
በፒችትሪ አካውንቲንግ ስልጠና ወስዶ የተግባራ ልምምድ በማድረግ በስሩ ላሉ ሠራተኞች ልምድ ማካፈል የምትችል/ የሚችል፤
የጀነራል አካውንት እና የባንክ ሂሳቦችን የማስታረቅ ሥራ ላይ ከፍተኛ ልምድ አካብቶ በኩባንያው ያለውን ልምድ ማካፈል የምትችል/የሚችል፤
የሂሳብ ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ትንታኔ በመሥራት ለማኔጅመንቱ ማቅረብ የምትችል/የሚችል፤
የሠራተኛ ደመወዝ ክፍያ በአግባቡ መሠራቱን ያረጋግጣል፤
የፋይናስ ዳታዎች በሶፍት ኮፒ አዘጋጅቶ በወቅቱ ባክአብ እንዲይዙ ማድረግ፤
በኩባንያው የበጀት አዘገጃጀት እና የኮስት ኮትሮል ላይ ልምዱን ተጠቅሞ የተሻለ አሠራር መዘርጋት የሚችል/የምትችል፤
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች
የህክምና፣የሀዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፡፡
ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ቁርስና ምሳ እንዲሁም የህጻናት ማቆያ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
የሥራ ስዓት: 8 ሰዓት ሠራተኛ
ደመወዝ: 18,000.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ መገናኛ ዋናው መ/ቤት
|
Experiance required (years) |
6 |
How to apply |
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤
ለበለጠ መረጃ፡- 09 22 46 40 43/09 32 17 51 21/ ( 011 869 60 92
ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል ይህንን ይጫኑJoin us on Telegram
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
|
Apply before |
Thursday, December 22, 2022 |
Compensation |
15.000 Br ~ 20.000 Br |
Post date |
Sunday, December 18, 2022 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |