Title |
ጀማሪ ኤሌክትሪሺያን |
Company |
Cosmar East Africa Business Share Company |
Requirnment |
የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግየስራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት: 2 |
Experiance required (years) |
0 |
How to apply |
ማብራሪያ፡- የስራ መደብ ላይ ሚቀጠር ሰራተኛ ዋስትና ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ትምህርትና የሥራ ልምድ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ በድርጅቱ የሰዉ ኃይል አስተዳደርመምርያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ወይንም በኢሜይል አድራሻችን [email protected] መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡አድራሻ፡- ኮስማር ኢስት አፍሪካ ቢዝነስ አክሲዮን ገርጂ መብራት ሃይል መንገድ ከጃክሮስ አደባባይ ወደ ሳህሊተ ምህረት በሚወስደው መንገድ ሙሉጌታ ቡና ማቀናበሪያ ጀርባ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ : 0116671057 ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል ይህንን ይጫኑJoin us on Telegram SHARE THIS JOB |
Place of work |
|
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
0116671057 |
Apply before |
Tuesday, December 13, 2022 |
Compensation |
Negotiable |
Post date |
Monday, December 5, 2022 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |