New Agent mode
የሽያጭ ባለሙያ (Door to Door Sales)
Apply Before
Jun 12, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
1 & Above
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ እና ሥራ ልምድ: 10+1 ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በሴልስ ማንሺፕ የተማረ/ችና በሙያው ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት/ያለው ፤ በምግብ ኢንዱስትሪ ላይ በDoor-to-Door ሽያጭ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
ብዛት: 4
ሰርቪስ ከአማካኝ ቦታ (ከመገናኛ) ድርጅቱ ይሰጣል፡፡
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ: ለገጣፎ
How to Apply
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ email: [email protected] በመላክ የምታመለክቱበትን የሥራ መደብ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባለበት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ድርጅታችን በባለሙያ ዲሲፕሊን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡
SHARE THIS JOB
More...
How to apply