New Agent mode
ሲንየር የሰው ሀብት ባለሙያ
Apply Before
Jun 16, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
4
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በማኔጅመንት፤በቢዝነስ ማኔጅመንት በሰው ሀይል አስተዳደር ፤በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የት/ት ዘርፍ በድግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ : በሰው ኃብት አስተዳደር ወይንም በተመሳሳይ የስራ መደብ 4/6 ዓመት ልምድ ያለው በሰው ኃይል አቅራቢ ድርጅት ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
ፆታ : አይለይም
የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ኮፒ በመያዝ በአካል በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ሾላ ገበያ ከ የካ ጤና ጣቢያ አጠገብ ወይም በEmail- [email protected] የህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ መላክ ትችላላቹ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0990334106 ወይም 0993947626 ይደውሉ
SHARE THIS JOB
More...
How to apply