Title |
ሹፌር |
Company |
Anbessa Shoe Share Company |
Requirnment |
ተፈላጊ የትምህርት ችሎታ: ሹፌር 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ/ህዝብ I /ደረቅ I መንጃ ፍቃድና የ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ /ያላትብዛት:5የስራ ቦታ: አ.አበባድርጅቱ፡- የሰርቪስ አገልግሎት አለው |
Experiance required (years) |
2 |
How to apply |
ለሥራ መደቦቹ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የመመዝገቢያ አድራሻ፡-ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ወይም አቃቂ ቆርቆሮ አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ ለበለጠ መረጃ፡-ስ.ቁ.0118333659/0114715454 ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል ይህንን ይጫኑJoin us on TelegramSHARE THIS JOB |
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
????-?.?.0118333659/0114715454 |
Apply before |
Friday, November 18, 2022 |
Compensation |
Negotiable |
Post date |
Monday, November 14, 2022 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |