Title |
ጥራት ማረጋገጫ መምሪያ ስራ አስኪያጅ |
Company |
Anbessa Shoe Share Company |
Requirnment |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ;ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በጫማ ቴክኖሎጂ/በመካኒካል/ኢንዳስትሪያል ምህንድስና/በኢንዳስትሪያል ኬሚስትሪ ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት በጫማ ቴክኒሎጂና በጥራት ማኔጅመንት የ6 ወር ስልጠና የወሰደ
ብዛት;1
ፆታ፡አይለይም
ደመወዝ፡- በስምምነት፥ሰርቪስ፤የህክምና እና ሌሎች ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች ያሉት መሆኑን እንገልፃለን
የሥራ አድራሻ፡-አቃቂ ዋናው ፋብሪካ
|
Experiance required (years) |
4 |
How to apply |
ይፈልጋል፡፡ለሥራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ አስተዳደር ቢሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ- አቃቂ ቆርቆሮ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ አስተደደር ቢሮ
ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0114715454/0114716997
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
?-?.?.0114715454/0114716997 |
Apply before |
Friday, June 14, 2024 |
Compensation |
Negotiable |
Post date |
Tuesday, June 11, 2024 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |