desktop_windows Job offer
Title | ማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍል ኃላፊ |
Company | HORIZON PLANTATION P.L.C |
Requirnment | ተፈላጊ የት/ት ዝግጅትና ስራ ልምድ:በማርኬቲንግ/ በገበያ ጥናትና ቢዝነስ ልማት/በሴልስ ማኔጅመንት/ በማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/ አካውንቲንግ/ የመጀመሪያ ዲግሪና የ8 ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ 5 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች/ ብዛት:1 የስራ ቦታ:ሆ/ፕ/ኃ/የተ/የግ/ማ ህበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ – አዲስ አበባ |
Experiance required (years) | 8 |
How to apply | የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር /ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡ የመመዝገቢያ ቦታ ፡- አዲስ አበባ ከመካኒሳ አቦ ማዞሪያ 500 ሜትር ከፍ ብሎ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ሰው ኃብት ስራ አመራር ቢሮ፣ ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሰውን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጂናል የትምህርት እና ስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በተጠቀሱት የምዝገባ ቦታዎች በአካል ተገኝታችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን፣ የሚቀርበው የስራ ልምድ ቀጥተኛ፣ አግባብነት ያለውና የመንግስት የስራ ግብር መከፈሉን የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡ በመስፈርቱ ከተገለጸው ውጭ ማንኛውንም አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ SHARE THIS JOB |
Place of work | Addis Ababa |
Employment type | Full Time |
Phone number | |
Apply before | Saturday, April 27, 2024 |
Compensation | As per Company Scale |
Post date | Thursday, April 18, 2024 |
Quick Apply | not applicable |
more information | Source |