New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title የክፍያና ተሰብሳቢ ሂሳብ ቡድን መሪ
Company Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
Requirnment የትምህርት አይነት እና ደረጃ: በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ድግሪ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 8 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በከፍተኛ ባለሙያነት የስራ /ች የIFRS ስልጠና የወሰደ እና ERP System ልምድ ያለው የበለጠ ይመረጣል፡፡ ደረጃ: 15 የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
Experiance required (years) 8
How to apply ማሳሰቢያ፡- የሥራ ልምድ የሚያዘው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ከምረቃ በኋላ የተገኘ ቀጥታ አግባብነት ያለው ልምድ ብቻ ነው፡፡ ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ከአንድ የሥራ ቦታ በላይ መወዳዳር የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አድራሻ፡- ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ . ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113 69 26 10 ወይም 0113 69 22 13 SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Full Time
Email
Phone number
Apply before Wednesday, April 24, 2024
Compensation As per Company Scale
Post date Thursday, April 18, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙