desktop_windows Job offer
Title | የመጋዘን ሠራተኛ |
Company | Gemshu Beyene Construction PLC |
Requirnment | የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንት/ሎጂስቲክና ሰፕላይ ቼይን/በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም TEVT ደረጃ IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 5 ዓመት የሰራ/ች ብዛት: 2 የሥራ ቦታ፡ አ.አ /ምዕ/ሃረርጌ |
Experiance required (years) | 5 |
How to apply | ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ አድራሻ ፡- ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የስልክ ቁጥር 0116621182 ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር SHARE THIS JOB |
Place of work | Addis Ababa |
Employment type | Full Time |
Phone number | 0116621182 |
Apply before | Saturday, April 27, 2024 |
Compensation | Negotiable |
Post date | Thursday, April 18, 2024 |
Quick Apply | not applicable |
more information | Source |