New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title የፋይናንስ ኃላፊ (Finance Head)
Company Leos edible oil
Requirnment ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 1)በአካውንቲንግ  ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በቢ.ኤ.ድግሪ  ከታወቀ ዕውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ(የተመረቀች)፤ 2)በፒችትሪ አካውንቲንግ (Peach-tree Accounting)እና በአይ.ኤፍ  አር.ኤስ.(/IFRS/ International Financial Reporting Standareds)ከታወቀ ማሠልጠኛ ተቋም ሥልጠና የወሰደ (የወሰደች) እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል(የምትችል)፤  የሥራ ልምድ፡በአካውንቲንግ (በሂሣብ መዝገብ አያያዝ)እና በኮስትና በጀት በቂ ዕውቀት  ኖሮት(ኖርዋት) በፋይናንስ ኃላፊ የሥራ መደብ በማምረቻ ድርጅት (ፋብሪካ)5(አምስት) ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ(የሠራች)፤ ብዛት፡01(አንድ) ጾታ፡አይለይም ዕድሜ ፡ከአርባ አምስት(45) ዓመት ያልበለጠ የሥራ ቦታው፡- ቢሾፍቱ ከተማ ቀበሌ 01 ደንቢ አንድ (ድርጅቱ በሚገኝበት)
Experiance required (years) 5
How to apply ማስታወቂያው የወጣበት ቀን 22/07/2016 ዓ/ም.(31/03/2024) ማስታወቂያው የሚበቃበት ቀን 27/07/2016 ዓ/ም(05/04/2024 አርብ ከቀኑ እስከ 06፡00 ሠዓት ድረስ )የማመልከቻ ቦታ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ዘወትር በሥራ ሰዓት የውስጥ ኦዲትና የሰው ሃብት ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢ.ሜል :/[email protected]/[email protected] / /[email protected]ቁ.በመላክ፤    ማሳሰቢያ፡-  1)በሰኔት ሶፍት ዌር (CNET Soft ware) አጠቃቀም ሥልጠና የወሰደ(የወሰደች)ቢሆን ይመረጣል፤                    2)የቃል እና የተግባር ፈተና የሚሠጥበት ቀን በስልክ ይገለጻል፡፡                                                                                   SHARE THIS JOB
Place of work
Employment type Full Time
Email [email protected]
Phone number
Apply before Friday, April 5, 2024
Compensation As per Company Scale
Post date Wednesday, April 3, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙